Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 3:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ክፉዎች ግን ጻድቁን ንቀዋልና፥ ከእግዚአብሔርም ርቀዋልና፥ እንደ ሐሳባቸው የሚገባቸውን ቅጣት ይቀበላሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ክፉዎች ሰዎች ግን እንዳሰቡ ክፉ ፍርድን ያገኛሉ፥ እውነትንም ያቀለሉ ሰዎች ከእግዚአብሔር ራቁ። Ver Capítulo |