Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሱ ሲጠፋ ግን ሥጋችን አመድ ይሆናል፤ መንፈሳችን እንደ አየር ተበትኖ ይጠፋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከሞተ በኋላ ሥጋችን ትቢያ ይሆናል፤ መንፈሳችንም እንደ ጉም ተን ይበተናልና። Ver Capítulo |