Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንደ አጋጣሚ ተወለድን፤ ከዚህም በኋላ እንዳልነበርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና፥ ሐሳባችንም ከልብ ምት የሚገኝ ብልጭታ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እኛ በከንቱ ተፈጥረናልና ከዚህም በኋላ እንዳልተፈጠርን እንሆናለን፤ በአፍንጫችን ያለ ትንፋሻችን እንደ ጢስ ነውና። በልቡናችንም እንቅስቃሴ የብልጭልጭታ ቃል አለና። Ver Capítulo |