Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 19:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ደመና በሠፈራቸው ላይ አጠላ፤ ውሃ በነበረበት ደረቅ መሬት ብቅ አለ፤ ቀይ ባሕር መሰናክል የሌለበት መንገድ፥ ሞገደኛውም ማዕበል የለመለመ መስክ ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ደመና ሰፈሩን ጋረደች፥ ውኃዋም ከቀድሞዋ ይልቅ የረጋች ሆና ታየች፥ የደረቀችውም ምድር የለመለመች መስክ ሆና ታየች፥ በኤርትራ ባሕር መካከልም መሰናክል የሌለው መንገድ ታየ። Ver Capítulo |