Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 19:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዋጋቸው የሆነው ዕጣቸውም እንዲህማወደ ከፋው ድርጊት ገፋፋቸው፤ ከዚህ ቀደም የሆነውንም ሁሉ ረሱ። በመከራ ላይ መከራን ይጨምሩ ዘንድ፥ ቀሪውን ከፍተኛም ቅጣት ይቀበሉ ዘንድ ይህን ፈጸሙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተገቧት የመከራ መጨረሻ ወደዚህ ሥራ ሳበቻቸው፤ ዝንጋዔም አሳታቸው፥ የጐደለውንም ፍርድ በፍርዶች ቍጥር ይፈጽሙና ይሞሉ ዘንድ ያገኛቸውን መከራ አላሰቡም። Ver Capítulo |