Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 19:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የኋላኞቹ ግን እንደ እነርሱ መብት ያላቸውን ሰዎች በደመቀ ሥነ ሥርዓት ከተቀበሏቸው በኋላ፥ እጅግ አድካሚ ሥራዎችን ሰጧቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ስለዚህ በጻድቃን ደጃፍ እንደ ተሰበሰቡ እንደ እነዚያ ሰዎች ብርሃንን በማጣት ተቀጡ፥ ድንገት በጥልቅ ጨለማ ተግዘዋልና፥ ከእነርሱም እያንዳንዱ የቤቱን የደጃፉን መግቢያ መንገድ ይፈልግ ነበር። Ver Capítulo |