Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 19:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በበለጠ ደግሞ ኃጢአተኞቺ ይቀጡበታል፤ ባዕዳኑን ከጥላቻ የተነሣ በሚገባ አላስተናገዷቸውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እነዚህ ግን በዓል በማድረግ የተቀበሏቸውንና ከእነርሱ የአንድ ሕግ ተካፋዮች ያደረጓቸውን ጻድቃን በጭንቅ መከራ አጸኑባቸው። Ver Capítulo |