Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 19:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እነርሱንም ለማጥገብ፥ ድርጭቶች ከባሕር ውስጥ ወጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከመብረቆች ያልራቀች ቀድሞ በተአምር በተደረገው የመቅሠፍት ኀይል የምትመሰል መቅሠፍት በኃጥኣን ላይ መጣች፥ እነርሱ እንደ ክፋታቸው ሚዛን በእውነት ተፈርዶባቸዋልና። Ver Capítulo |