Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከጨማው በተቃራኒ ለሕዝቦችህ የእሳት አምድን፥ ባልታወቀው ጉዟቸው፥ በተስፋ ስደታቸው፥ ይረዳቸው ዘንድ ለዘብ ያለ ፀሐይን ሰጠሃቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነዚህ ግን በተላከላቸው የማዳን ስጦታ ደስ አላቸው፥ የማይታወቅ ጎዳናንም ይመራቸው ዘንድ የእሳት ዐምድን ሰጣቸው፥ በሚወደደውም መንገድ የማያቃጥል ፀሐይን ሰጣቸው። Ver Capítulo |