Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ደምሳሹም ከእነኚህ ራቀ፤ ፈራቸውም፤ ይሄው ቁጣም በቂ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በዚህም የሚያጠፉ ቸነፈሮች ራቁ፥ እነዚህ ሥራዎችም አስፈሯቸው፥ ነገር ግን መቅሠፍቱ ብቻ በበቃ ነበር። Ver Capítulo |