Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 መላው ዓለም በቀሚሱ ላይ ተስሎ ነበር፤ የከበሩ የአባቶች ስሞች በአራቱ ረድፍ ደንጊያዎች፥ ያንተ ግርማም በአክሊሉ ላይ ተቀርጿል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የዓለሙ ክህነት ሁሉ በልብሱ ጫፍ ላይ ነበርና፥ ባሕርይ በሚባሉ ዕንቍዎች አራት ዙሪያዎች የተቀረጸው የአበውም ክብር በጫንቃው ላይ ነበርና፥ የአንተም ልዕልና በራሱ አክሊል ላይ ነበርና። Ver Capítulo |