Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ያስጨነቋቸው ሕልሞች ይህ ቅጣት ስለምን እንደ ተፈረደባቸው ሳያውቁት እንዳያልፉ አድርጓቸዋልና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ክፉ ነገር ስለምን እንደሚያገኛቸውና እንደሚያጠፋቸውም ባለማወቅ እንዳይሆኑ ያወኳቸው ሕልሞች አስቀድመው ይህን ነግረዋቸዋልና። Ver Capítulo |