Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በአንድ ዓይነት ሞት በመመታታቸው ለቍጥር የሚታክቱ ሬሳዎች ነበሯቸው። ቀሪዎቹም ሊቀብሯቸው አልቻሉም፤ የፍሬዎቻቸው አበባዎች ባንድ ጊዜ ረግፈውባቸዋልና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሁሉም በአንድነት በአንድ አምሳል ሞቱ፤ ቍጥር የሌላቸው የሞቱ ሰዎች በድኖችም ነበሩ። በአንዲት ሰዓት የከበረች ፍጥረታቸው ፈጽማ ስለ ጠፋች ሕያዋን የሞቱትን ሰዎች ይቀብሯቸው ዘንድ አልቻሉምና። Ver Capítulo |