Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 18:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የጠላቶቻቸው ጩኸት ከያለበት አስተጋባ፤ ስለልጆቻቸው የሚያዝኑ ሰዎች ዋይታም ከሩቅ ይሰማል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ነገራቸው ሳይተባበር ከጠላቶች ልቅሶ ጩኸት ጋር ቃላቸው ይገናኝ ነበር። እናቶችም ስለ ልጆቻቸው የልቅሶውን ድምፅ ያደምጡ ነበር። Ver Capítulo |