Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መደበቂያ ብለው የያዙት ከለላቸው ፍርሃትን ሊያባርርለቸው አልቻለም፤ አስደንጋጭ ድምጾች በዙሪያቸው ያስተጋባሉ፤ ፊታቸው የጠቆረ ጐስቋላ መናፍስት ያስፈራሯቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የያዛቸው አመንዝራ ከድንጋጤ ይጠብቃቸው ዘንድ አልቻለም፥ ነገሩ ስቅጥጥ የሚያደርግ የታላቅ ቃል ድምፅም ያውካቸው ጀመር። የክፉ ምትሀት መልክም ፊቱ ያዘነውን ሁሉ አጠፋ። Ver Capítulo |