Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ገበሬም ይሁን እረኛ፥ በበረሃም የሚሠራ ቢሆን፥ በድንገት እየተያዘ የወደቀበትን የማይታለፍ ዕጣ በግደ ይቀበላል፤ ሁሉም ባንድ የጨለማ ሠንሠለት ታሥረው ነበርና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ማኅበራቸው በአንዲት የጨለማ እግር ብረት ታስሯልና ያገኛቸው ምትሀት እንዲህ ነው፥ የሚያፏጭ ምትሀት፥ ወይም ጭፍቅ ካሉና ከሚያስጠልሉ ከዛፎች የተነሣ ድምፁ ያማረ የቅርንጫፎች ቃል ወይም ዜማቸው ያማረ የወፎች ድምፅ፥ Ver Capítulo |