Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አሁን ደግሞ ግዙፍ መናፍስት ያባርሯቸዋል፥ ነፍሶቻቸውም በመደንገጣቸው ሽባ ሆነዋል፤ ድንገተኛና ያልተጠበቀ ሽብር አጥቅቷቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በዚያም ያለው ማንኛውም ሁሉ እንዲህ ነው፥ የወደቀም ቢሆን፥ በእግር ብረት ወይም ያለ እግር ብረት ታስሮ በእስር ቤት የሚጠበቅም ቢሆን፥ Ver Capítulo |