Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በአእምሮህ ላይ ያለህ መተማመን ከቀነሰ፥ የጭንቀትህን ምክንያት አለማወቅህ የበለጠ አሳሳቢ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእውነት ሊታገሡአት ከማይቻል ከሲኦል ጕድጓድ የወጣች ያች ሊታገሡአት የማይቻል ሌሊት እነርሱን በሸፈነቻቸው ጊዜ ያችን ቀን ተኝተው ነበር። Ver Capítulo |