Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ፍርሃት የአእምሮ እርዳታ መቋረጥ ከመሆን ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥቂት ወይም ጐደሎ የልቡና ጥርጥር ብትኖርም ባለማወቅ ነው፥ በስንፍናም ነው፥ ለፍርድም መንገድ የምትሰጥ ናት ተብላ ትታሰባለች። Ver Capítulo |