Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሊያመልጡት የማይችሉትን ነጻውን አየር እንኳን ለማየት አሻፈረን ብለው፥ በፍርናት ተቆራምደው ሞቱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የክፉ ሰው ሥራው የሚያስመሰክርበትና የሚያስፈርድበት ዐመፅ ነው፥ ሁልጊዜም እየታወቀውና ዕውቀት ባለው ሕሊና እየተመለከተ ክፉና ጠማማ ሥራን ይቀበላል፥ ይሠራልም። Ver Capítulo |