Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 17:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ፍርዶችህ ታላላቅና ድብቅ ናቸው፤ ያልተማሩ ነፍሶች ከመንገድ የወጡትም ለዚህ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ፍርድህ ታላቅ ነው፥ ለመናገርም ድንቅ ነው። ስለዚህም የፈጣሪ ትምህርት የሌላቸው ሰውነቶች ሳቱ። Ver Capítulo |