Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ማስጠንቀቂያ ይሆናቸው ዘንድ፥ ለአጭር ጊዜ ተሠቃዩ፥ የሕግህን ትእዛዝ የሚያስታውስ የድኀንነት ምልክት ሆናቸው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይህም ምልክት የሕግህን ትእዛዝ ያሳስባቸው ዘንድ ለድኅነት ማስጠንቀቂያ ሆናቸው። Ver Capítulo |