Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የቀድሞ ጨቋኞች የማያባራ ችግር ይወድቅባቸው ዘንድ አይቀርም፤ ጠላቶቻቸው ምን ያህል እንደተሠቃዩ ማየት ላንተ ሕዝቦች በቂያቸው ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በእነዚህ ላይ ፍርድ ያለ ርኅራኄ ይደርስ ዘንድ ግድ ነው። ክፉዎችና በኀይል የሚገዙ ናቸውና። ነገር ግን ለእነዚህ የሚገባው ጠላቶቻቸው እንዴት እንደሚሠቃዩ ያዩ ዘንድ ብቻ ነው። Ver Capítulo |