Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አንተን ለማመስገን ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት መነሣትና ጎኅም ሳይቀድ አንተን ማግኘት እንዳለብን ለማሳየት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በፀሐይ መውጫ በኩል አንተን እናመሰግን ዘንድ፥ ወዳንተም እንለምን ዘንድ ፀሐይ ወደ እኛ እንዲመጣ ይፈለጋልና ይህ ይታወቅ ዘንድ ነው። Ver Capítulo |