Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ጌታ ሆይ ይህን የተመለከቱ የተወደዱ ልጆችህም ለሰው ምግብ የሚሆነው እህል ሳይሆን ባንተ የሚያምኑትን ሁሉ የሚጠብቀው ቃልህ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ አደረግህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 አቤቱ በአንተ ያመኑ ሰዎችን ቃልህ ይጠብቃቸዋል እንጂ፥ ሰው የሚመገበው የተለያየ የዘር ፍሬ እንዳይደለ የወደድኻቸው ልጆችህ ያውቁ ዘንድ ነው። Ver Capítulo |