Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሁሉንም ለመሆን በመለዋወጥ፥ የተቸገሩት ሰዎች በሚስማማቸው መልክ በመቅረብ፥ እነርሱን ለመመገብ ያሳየኸውን ችሮታ ተቀብለው የታዘዙልህ ለዚህ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ስለዚህም ያንጊዜ ስጦታህ ነበረች፥ ወደ ሥራውም ሁሉ ትለዋወጥ ነበር፤ በለመኑትና በወደዱትም ምግብ ሁሉ ታገለግል ነበር። Ver Capítulo |