Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ውርጭና ብርድ እሳቱን ተቋቁመው፥ ሳይሟሙ ቀሩ፤ ይህ የሆነው የጠላቶቻቸውን መክር ለማጥፋት፥ እሳት በበረዶ ውስጥ እንደሚነድ፥ በዝናብም ውስጥ ቦግ ብሎ እንደሚቀጣጠል ለእነርሱ ለማሳየት ነው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በረድና ውርጭ ከእሳት ጋር ጸንተው ቆሙ፤ እሳቲቱ በበረዱ መካከል እየነደደች፥ በዝናሞችም መካከል ቦግ ቦግ እያለች፥ የጠላቶችን አዝመራ ፍሬ እንዳጠፋች ያውቁ ዘንድ አልቀለጡም። Ver Capítulo |