Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዚህ ቅጣት በተቃራኒ ለሕዝቦችህ ደግነትን አደረግህ፤ ልባቸውን አስታገስህ፤ ጣፋጭ የሆኑት ድርጭቶችም በምግብነት ሰጠሃቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ለሕዝብህም በጠላቶቻቸው ፊት በጎ አደረግህላቸው፥ ለፍላጎታቸውም ድርጭትን ሰጠሃቸው። ጣዕሙ ልዩ የሆነ መናንም ይበሉ ዘንድ ሰጠሃቸው። Ver Capítulo |