Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከሁሉም የሚያስደንቀው ደግሞ ሁሉን በሚያጠፋው ውሃ ውስጥ እሳቱ እጅጉን አስፈሪ ሆነ፤ ሁሉም ለጻድቃን ይዋጋልና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ድንቅ ሥራስ ሁሉን በሚያጠፋ በውኃ ውስጥ የእሳት ኀያል መሆንና መሠልጠን ነው። ዓለም ለጻድቃን ረዳት ነውና። Ver Capítulo |