Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በሕይወትና በሞት ላይ ሥልጣን ያለህ አንተ ነህ፤ ወደ ሲኦል ታወርዳለህ፤ ከሲኦልም ታወጣለህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሕይወትና በሞት ላይ ሥልጣን አለህና፥ ወደ ሲኦል በሮች ታወርዳለህ፥ ከሲኦልም ታወጣለህ። Ver Capítulo |