Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 16:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚህም የተነሣ በተመሳሳይ ፍጥነቶች መቀጣታቸው፥ በተባይም መንጋ መሠቃየታቸው ተገቢ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ስለዚህም አምልኮታቸውን በሚመስል በሚገባ ተቀጡ፥ በብዙ ተናካሽ ትንኞችም ተሠቃዩ። Ver Capítulo |