Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 15:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዚህ ሁሉ በኋላም ስለ ሞቱ፥ ስለ ዕድሜው ማጠርም አይጨነቅም፤ ነገር ግን ከወርቅ ሠሪዎችና ክብር አቅላጮች ጋር ይፎካከራል፤ የነሐስ ሠራተኞችን ለመምሰል ይጥራል፤ አስመስሎ በመሥራቱም ይታበያል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በእርሱም ዘንድ ያለው ትጋት ይሠራና ይደክም ዘንድ ስላለውና ሕይወቱም ጥቂት ስለሆነ አይደለም። ወርቅና ብርን የሚሠሩ ሰዎችን ይፎካከራቸው ዘንድ ነው እንጂ፤ ናስ ሠሪዎችንም ይመስላቸው ዘንድ ነው እንጂ፥ የተዋረደውንም ሠርቶ ክብር ይሰጠዋል። Ver Capítulo |