Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 15:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከንቱ ድካም እርሱ ራሱ በቅርቡ ከወጣበት አፈር፥ ብዙም ሳይቆይ የተዋሳትን ነፍስ እንዲመልስ በተጠየቀ ጊዜ ከሚገባበት ምድር፥ ከዚያው ጭቃ ፍሬ ቢሱን ጣኦት ቀረጸ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለክፋት የሚደክም ሰው ግን ከዚያ ጭቃ ከንቱ ጣዖትን ይሠራል፥ ይህም ከጥቂት ቀን አስቀድሞ ከምድር ተሠራ፤ ከጥቂት ቀንም በኋላ ከእርሷ ወደ ወጣባት ምድር ይመለስ ዘንድ አለው፥ ስለ ነፍሱ ፍርድም ይመረመራል። Ver Capítulo |