Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 15:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ሸክላ ሠሪው ለስላሳውን አፈር ለውሶ፥ ቀርጾና ደክሞ እኛ የምንገለገልባቸውን ቁሳቁሶች ይሠራል፤ ለከበረ ዓላማ የሚውለውን ዕቃ ለረከሰውም ቢሆን እንዲሁ የሚሠራው ከዚያው ጭቃ ነው። ከሁለቱ ግልጋሎቶች የትኛው ለየትኛው እንደሚውልም የሚወስነው እርሱ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ሸክላ ሠሪ ለስ​ላሳ አፈ​ርን በለ​ወሰ ጊዜ ከእኛ ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ሁሉ ሊያ​ገ​ለ​ግል የሚ​ገ​ባ​ውን የተ​ለ​ያየ ሥራን ይሠ​ራል፥ ነገር ግን ከዚ​ያው ጭቃ ለን​ጹሕ ሥራ አገ​ል​ግ​ሎት ዕቃ​ዎ​ችን ይሠ​ራል፥ እን​ደ​ዚ​ሁም ለሌ​ሎች ሥራ​ዎች በእ​ነ​ዚህ አም​ሳል ይሠ​ራል፤ የእ​ነ​ዚ​ህም ሁሉ ተግ​ባር ለተ​ለ​ያየ መፍ​ቅድ ነው፥ ነገር ግን ይህ ወይም ያ ለምን ጥቅም እን​ደ​ሚ​ውል ፈራጁ ዳኛ ሸክላ ሠሪው ነው።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 15:7
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios