Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 15:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱን የሚሠሩ፥ እነርሱን የሚሹ፥ እነርሱንም የሚያመልኩ፥ የክፋት ወዳጆችና እንደነዚህ ላሉ ፍሬቢስ ተስፋዎች የተገቡ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሚሠሯቸው የሚወዷቸውና የሚያመልኳቸውም ክፋትን የሚወድዱ ናቸው። እንደዚህም የሚያደርጉ በእነርሱ ላይ ተስፋ ያደርጋሉ። Ver Capítulo |