Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 15:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሞት ዕጣ ፈንታው ነውና ያልተባረኩት እጆቹ ሊሠሩ የሚችሉት በድን ብቻ ነው። ከሚያመልካቸው ጣኦቶች ይልቅ፥ እርሱ የከበረ ነው፤ እርሱ መኖር ይችላል፥ እነርሱ ግን ፈጽሞ ሊኖሩ አይችሉም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እርሱ መዋቲ ሲሆን በኀጢአት እጅ መዋቲን ይሠራል፥ እርሱ ሕያው ስለሆነ እነዚህ ግን ከቶ ሕያዋን ስላይደሉ ከጣዖቶቹ ይሻላልና። Ver Capítulo |