Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የአረማውያኑን ጣእቶች ሁሉ አማልክቶቻቸው አደጉ፤ እነርሱ ለማየት ዓይናቸውን፥ ለመተንፈስ አፍንጫቸውን፥ ለመስማት ጆሮዋቸውን፥ ለመጨበጥ ጣቶቻቸውን፥ ለመራመድም እግሮቻቸውን መጠቀም አይትሉም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መሥራት የማይቻላቸው፥ በዐይናቸው ማየት፥ ባፍንጫቸው ነፋስን ማሽተት፥ በጆሮአቸውም መስማት፥ በእጆቻቸው ጣቶች መዳሰስ የማይቻላቸው፥ እግሮቻቸውም ከመሄድ የቦዘኑ የአሕዛብን ጣዖቶች አማልክት አድርገው ዐስበዋልና። Ver Capítulo |