Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 15:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የመጨረሻዎቹ ሞኞች ከሕጻን ልጅ ነፍስም በበለጠ ሊታዘንላቸው የሚገቡ፥ የሕዝብ ጠላቶችና ባንድ ወቅት በአምባገነንነት ይጨቁናቸው የነበሩት ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሁሉም አላዋቂዎችና ጐስቋሎች ናቸው፥ ሁሉም ከተማረኩ ወገኖች ተለይተው ሙታን ናቸው፥ በእርሱ የታሰሩም ሰዎች ከሕፃናት ሰውነት ይልቅ ስንፍናን ያበዛሉ። Ver Capítulo |