Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህም በላይ ሸክላ ሠሪው ሕይወታችንን የሚያያት እንደ ጨዋታ ነው፤ ምድራዊ ቆይታችንንም ውጣ ውረድ እንደሚበዛበት ትርዕይት ይቆጥረዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን እነዚህ ሕይወታችንን ጨዋታና መዘባበቻ አድርገው ዐሰቡ፥ ኑሯችንንም የትርፍ ምልክት አደረጉት፤ ስላጣሁ ይጨንቀኛል ብሏልና፥ ከዚህም በኋላ ያተርፋል፥ ክፋትንም ገንዘብ ያደርጋል። Ver Capítulo |