Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 አንተ የጥበብህ ፍሬዎች እንዲባክኑ አትሻም፤ ከዚህም የተነሣ ሰዎች በትንሿ የእንጨት ስባሪ ተማምነው ማዕበሉን በታንኳ ያቋርጣሉ፤ እንዲያም ሆኖ ግን ካሰቡበት በደኀና ይደርሳሉ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 የጥ​በ​ብህ ሥራው ስን​ፍና እን​ዳ​ይ​ሆን ትወ​ዳ​ለህ፥ ስለ​ዚህ ሰዎች ሰው​ነ​ታ​ቸ​ውን በተ​ና​ቀና በተ​ዋ​ረደ እን​ጨት ተማ​ም​ነው በታ​ላ​ቅና በታ​ናሽ መር​ከብ በሞ​ገዱ መካ​ከል ተሻ​ግ​ረው ይድ​ናሉ።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 14:5
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios