Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ማንኛውም ዓይነት አደጋ ቢደርስ፥ አንተ ልታድነው እንደምትችል አሳይተሃልና፥ ልምድ የሌለው ሰው እንኳ በባሕር ላይ ሊጓዝ ይችላል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ወደ መርከብ በማውጣት፥ ዳግመኛም ያለ ጥበብ ሰውን በባሕር ላይ በማሳለፍ በእውነት ሁሉን ማዳን እንደሚቻልህ ታሳይ ዘንድ፥ Ver Capítulo |