Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የክፉ ሰዎችን በደል የሚከታተሉት፥ የሚምሉባቸው ጣኦቶች ሳይሆኑ፥ ለኃጡአተኞች የተወሰነው ቅጣት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በኀጢአታቸው የተፈረደባቸውን ፍርድ ለማስተላለፍ ነው እንጂ ኀይሉን ይገልጥብናል ሲሉ የማሉ አይደለምና፤ እንግዲህ ሁልጊዜ ሰውን በሚበድሉ ሰዎች ወንጀል ላይ ፍርድ ትምጣባቸው። Ver Capítulo |