Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጣኦቶችን የሚያመልኩ ሰዎች፥ ፈንጠዝያቸው እስከ እብደት ይደርሶል፤ ወይም ትንቢታቸው ሐሰት ነው፤ በክፋትም ይኖራሉ፤ አልያም ያለ ማመንታት በሐሰት ይምላሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሚያመልኳቸው ሰዎች እንደ እነዚህ ደስ ቢላቸው አእምሮአቸውን ያጣሉና። ያም ባይሆን በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፥ ያም ባይሆን ይሙት በቃውን ያድናሉ፥ ያም ባይሆን ፈጥነው ይምላሉ። Ver Capítulo |