Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስማቸው ሊነሳ የማይገቡ ጣኦቶችን ማምለክ፥ የክፋት ሁሉ ምክንያት መነሻው፥ ማክተሚያውም ነውና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ስም የሌላቸው ጣዖቶችን ማምለክ የክፋት ሁሉ መጀመሪያ ነውና፥ የፍጻሜውም ምክንያት ነውና። Ver Capítulo |