Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሕዝቡም በምስሉ ውበት ተታልሎ እንደ ሰው ያከበረውን፥ እንደ አምላክ ያመልከው ጀመር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በሥራውም መልክ ማማር ደስ ስላላቸው ብዙ ሰዎች በዚህ ተሳቡ፥ ከጥቂት ቀን አስቀድሞ በትንሽ ክብር የነበረ ሰውንም ዛሬ እንደ አምላክ አደረጉት። Ver Capítulo |