Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ገዢውን የማያውቁት ሰዎች እንኳን፥ በሠዓሊው ጥልቅ ስሜት በመገፋፋት፥ ለእርሱ ያላቸው አክብሬት እንዲስፋፋ ተደርጓል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስሕተታቸውንም ያላወቁ ሰዎች በአምልኮታቸው ጸኑ። የጥበበኛውንም ክብር ወደ ጣዖት አምልኮ መለሱ። Ver Capítulo |