Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa

መጽሐፈ ጥበብ 14:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሐውልቶች ይመለኩ ዘንድ ያዘዙ ገዢዎች ነበሩ፤ ከእነርሱ ርቀው የሚኖሩ በመሆናቸው በግንባር አክብሮታቸውን መግለጽ ላልቻሉት ሁሉ፥ የሚያከብሩትን ንጉሥ ምስል ያዩ ዘንድ፥ የገጽታው ንድፍ ተሠርቶ ይቀርብላቸው ነበር። ዓላማውም ከዓይነ የራቀውን በቅርብ እንዳለ ማስመሰል ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 በሩቅ ስለ​ሚ​ኖሩ ፊት ለፊት ሊያ​ከ​ብ​ሯ​ቸው የማ​ይ​ቻ​ላ​ቸ​ውን ሰዎች ቅርፁ በሩቅ ያለ መል​ካ​ቸ​ውን ቀረፁ፥ በእ​ነ​ርሱ ዘንድ ክቡር ለሚ​ሆን ለን​ጉ​ሡም ግልጥ የሆነ ምስል ሠሩ​ለት። የሌ​ለ​ው​ንም እን​ዳለ አድ​ር​ገው በት​ጋት ይለ​ም​ናሉ።

Ver Capítulo Cópia de




መጽሐፈ ጥበብ 14:17
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios