Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጊዜ ያልፋል፤ ባህልም ሕግ ይሆናል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከዚህ በኋላ በዘመን መራቅ የበደልና የዝንጋዔ ልማድ ሥርዐት ሆኖ ተያዘ፥ እንደ ሕግም አድርገው ጠበቁት፥ በክፉዎች መኳንንት ትእዛዝም ጣዖታትን አመለኳቸው። Ver Capítulo |