Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 14:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እንደዚሁም ደግሞ ሞገደኛዉን የባሕር ማዕበል በመርከብ ለመሻገር የሚዘጋጅ ሰው፥ እርሱን ከተሸከመችው መርከብ እጅጉን ላነሰ የእንጨት ቁራጭ ልመናዉን ያቀርባል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዳግመኛም ሰው በክፉ የባሕር ማዕበል መካከል ይሄድ ዘንድ ወድዶ በመርከብ ላይ በወጣ ጊዜ ከምትሸከመው ከመርከቢቱ፥ ከሚዋረደውና ከሚደክመው እንጨት ይለምናል። Ver Capítulo |