Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ዓለምን ለመመርመር የሚበቃ ዕውቀት ካገኙ፥ ፈጣሪዋን ለማግኘት እንደምን ተሣናቸው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዓለምን መረዳት እስኪገባቸው ድረስ ይመለከቱ ዘንድ ይህን ያህል ከተቻላቸው የእነዚህን ጌታ ፈጥነው ያገኙት ዘንድ እንዴት አልቻሉም? Ver Capítulo |